Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም ጠንካራ ሴት ብዙ ነገር መረጃ እየሰጠሽን ነውእናመሰግናለን አሁን የጀመርኩት ስራ አለ በቀጣይ ካንቺ ጋር መረጃ የምለዋወጣቸው ጥሩ ጥሩ ነገሮች አሉበርቺልን 𝓽𝓱𝓪𝓷𝓴𝓼.
እናመሰግናለን የተቢ እንደዚህ ዓይነት ስታቀርቢልን ደስ ይላል
በስደት አለም ያላችሁ የልባችሁን መሻት አምላክ ይሙላላችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ዋው በጣም ያምራል
አሜን አሜን አሜን
Ameeeen
🙏🙏🙏
🎉🎉🎉🎉 አሚን የኔ ውድ እኛ ለኛ እንመራረቅ እንጂ ማን ያስታውሰናል😢😢😢😢😢😢 እኔስ ከፍቶኛል
Ameen😊
አድኗቂሽ ነኝ ጎበዝ የስራ ሰው ነሽ በርቺ መምህራችን
ለሙየ ጀግና ለሠነፍ ሴቶች ልብ ነሽኮ❤❤
ለምለምዬ የእኔ ጀግና በርቺልኝ አላህ ይጠብቅሸ እወድሻለሁኝ የሴት ተምሳሌት ነሸ ❤❤❤❤
ሰላምሽ ይብዛልኝ ጄግናየ በጣም ምርጥ ቤት ነው ቡታጅራ መኖር ምኞቴ ነው ነገሮች ከተሳኩልኝ በጣም የምወደው ሀገር ነው በጣም ደስ ይላል ምርጥ እንዳንች ያለ የሴቶች ተምሳሌት ስለሆንሽ ጎረቤትሽ ብሆን ብየ ተመኘሁ ጠንካራ ነሽ በርች
አሪፍ ነው
በጣም ርካሽ ነው
good gob lemlem continue
ሰላምነው አርእንዲትሆኘቺየ ሑረያአአ አረመላበይን
በጣም ጥሩ ዋጋ ነው የዛ ሀገር ተዎላጆች ግዙ
ላንቺ ቀላል ሊሆን ይችላል እኔ እዛ ሰፈር ነኝ እፈልገው ነበር ግን???
@@safaiaalyami6678 ህጋዊ ነው ወዬ
@@safaiaalyami6678ግን ምን እኔ ሚያስጨርስልኝ ሰው ቢኖር እገዛው ነበረ ግን 😢😢😢
እ@@safaiaalyami6678 እና ችግር አለው እዴ
@@safaiaalyami6678 በእናንተ በጣም ጡሩ ዋጋ ነዉ አረ በኛማ 140 ካሬ ነፃ መሬት ከ1, በላይ ነዉ
ሰላምሽ ይብዛ ውዴ❤❤❤❤
የኔ ዉድ ሀገርሸ ብቻነው ለማዳም ቅመምች ቤት እና ብታ ምታሳየ ሊላ ሀገር አትሂጅም ሰላም ሰሆን ሀገራችን
❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍ጎበዝ ጀግና ሴት ማለት እዳች ነው 💪💪💪💪💪
ለምየ አለባበስሽ ❤❤👌👌💞❤ ዛሬ አንች ጎንደር ብትሆኝልኝ ደስታየ ነበር 900ሽ ብር ቆንጆ ነው ባገኘሁት ጎንደር በሆነልኝ እገዛው ነበር ❤ 😊
ዋውውውው በርች የእኔጀግና ትለያለሽ ለሙ🌹🌹🌹
ዋዉ ይገርማል በጣም ያምራል ስንት አልሽዉ ዋጋዉ
የኔ ጀግና በርቺ ውዴ ማአሻአላህ ብያለው
ደሚርኝ 1:26
ሰፋ ያለ መሬት ይገኛል ወይ ለከብት እርባታ የሚሆን?
ለሚ ቀሚስ ስለብሽ በጣም ነዉ እሚያምርብሽ የኡነት❤️
አደኛ ኮመች ጀግና የጀግና ዘር❤❤❤❤❤ ትሬፊ እዳቺ ጠካራ ሴት መሆን ምዬቴነው ክፉ አይካሸ ለሙዬ😢 ደምሩኝ እሰቲ
እኔ ወሎ ነኝ እራቀ እጅ እገዛው ነበር ኮቦልቻ እሚያቀርብ ሰው ፈልጊልን 👍
ሰላምሽ የብዛ ለሜዬ 🎉🎉🎉🎉🎉
LME..AMAZING..❤💪
የኔውድ ጀግና
ማሸአላህ እርካሽ ነወ ወላሂ😢
ማሻአላህ ዋጋው ሀሪፍ ነው
ደሚርኝ 1:45
በርቺ እህታችን ግን ቦታ የት አከበቢ ነው ? እስቲ ለኔም ካርታ እና ፕላን የለው ቤት ያልተሠራበት ቦታ እፈልጋለሁ?
ጎርደና ምንድነዉ
የኔ ጀግና በርቺ❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪
አሰላሙአለይኩምወረህመቱላሂወበረከቱሁ አህለንወሳህለን እካንደህናመጣሽ የኔ ውድ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ማሻላህ ተባረክአላህ አገራችን የኔልዩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደሚርኝ 3:00
ምንአለ ወሎ ቢሆንልኝ ይሄ😢😢 የኛሀገር ንቅለት ኧብታጅራ ጥሪኝ😍
እኔም😂 ምንአለ ደብረብርሃን ቢሆን እያልኩ ነበር ክክክ
እኮ መግዛት ትችያለሽ
@@zuzutube3698 ይሄን ያህል ሀገር እርቄ ንሮየን ወሎያርግልኝ ተወደደብየ ተቤተሠብ ልራቅ 😢
ወሎ እች ኩሽና እጅ መኖሪያ የሚርግ የለም
@@monamona4720 ለኛወርቃችናት ሴትነሽወንድ ወሎሁሉነገሯ ውድ የሆነው አመች ተፈላጊ ቶታናት ወሎ በዛም በዚሂም ኬኛኬኛ የሚሏት ልምንመሠለህ ወርቅስለሆነችነው አተ ኩሽና እራስ
ዋወወወ❤❤❤😂ማሻአላህ
ጎርደና ምንድን ነው
ወንድድሞሽን ረጋ በሉ በያቸው እንዳንቺ የሚስተምር ይስሩ
ለሙዬ በጣም አለሰ ችግሩ ጠባቦች ናቸው
እደው እኛጋለምድነው የተወደደው ቦታ እሯሱ በዘመህ ዋጋአየገኝም
ቡታጅራ የት አካባቢ ነው
900 መቶ ሽ ጎንደር የገበሬ 150 ካሬ 😢😢😢ገዛሁ ምን አለ እንደዚህ ቢሆንልን
ማሻ አሏህ ቆንጆ እና እርካሽ ነው። ኮንቦልቻ ህጋዊ ቦታ ሰርቪስ ብቻ ያለው ያውም አሮጌ ትናንት ዘመደ 2ሚለየን 200 ሺ ገዛች ።ተው ውሰዱን አብረን እንኑር።
አረ በአላህ ለኔም አፈላልጊልኝ ኮቻ መኖር ህልሜ ነው
እኔምህልሜነበር ግን በህልሜም አልገዛቦታ😅😅
Kezy yemkenis yelam lamisale bado maret❤
በኛ እራያቆቦ ቦታ በጣም ውድነው ካልሆነ በናንተ ሀገር ልግዛዴ ዋ እድሜየአለቀኮ ከሰእሀገር
አይዞሺ ውዴ መቅዴላ ነይ ለምለም ባሳየቺን ዋጋ ታገኛለሺ እርግጠኛነኝ ጉታጅራ ከምትሄጅ መቅዴላ ሀገርሺን ትመርጫለሺ❤
ጉታጀራ በዘር በሀይማኖት ፀብ ተፈጥሮ አይታወቅም የፍቅር ከተማ ናት እኛ ጋ ብትመጣም ችግር የለውም
@@zula983ምን ይታወቃል ማን እንደሀገር ከሌሎች እንማር
እዛው እራያሽ ላይ ከጠር ገዝተሽ ስሪ እናቴ ከወገንሽ ተማሪ
@@Samira1841Samira እውነት ነው መቅደላ በዚዋጋ ህጋዊ ቦታ አለ እኮተኮታለሁ
Wey agre semayu ersu des sel ♥️♥️
ሀጋዊ ነው ለሙዬ
ውዴኮ እስቲ እዛው አካባቢ ባዶ ቦታ መቶ አምሳ ካሬ ካለ ፈሊጊልኝ ይሄ አቅሜ አይችለውም ስሞትልሽ ተባበሪኝ ሰው የለኝም😢
እኔ ብገዛው ደስ ይለኝ ነበር ግን ቋሚ ሰው የለኝም አይ መድኃኔ አለም መቼ ነው ያሰብኩት የሚሳካው ጊዜ ለኩሉ እኔ ሀገር እስገባ ይሄን እድል አላገኘውም እህህህ ብቻ
የት ነሽ እማ ታማኚ ሠው የለሽም አይዞሽ
@MaryamDd-i3i ሳኡዲ ነው እማ የምኖረው
@tyurffg-bu5zy አይዋ እኔም ሳውዲ ነኝ የት ሀገር ነው ሀገረሽ ኮመትሽ በጣም ልቤን ነካው ማሪያምን ውዴ
የመጀመሪያ ዋጋስ ስንት ነው ለሙ🙄🙄🙄🙄
ጃግና ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ናሺ ዑኮ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
መጣን መጣን እንገዛለን ኢንሻ አላህ🎉🎉🎉🎉
ደሚርኝ 2:50
የመጀመርያው ዋጋው ስንት
ቤት እየስራሽ እየሽጥሽ ነው?ወይንስ የማን ነው?
❤እኔዝብየ ቡታጂራልግባጂ የኮቦልቻነገርማ ውሀያጣጣል😂
በጣም እኛ ጋ ባደዶ ቦታ ሚሊየን እየተሸጠ
አህለን ነይ በፍቅር እንቀበላለን
ኢንሻ አላህ ሰሞኑን እደውልልሻለው
ደሚርኝ 3:23
Lem Bafaxre please hossin hige
ወገው ስንት ነው
የመጀመሪያው ዋጋው ስንት ነው??
የ 70 ክጠል ቤት ሴራሚክ ለ ማሳራት ስንት ብር ይፈጃል
ዋጋው ስንት ነው አቺ ፊላፊት ያለውን ንገሪኝ
የኔጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤
ሥንትአልሽን የብሯነገር
ጥሎብኝ ሰወድሽ ለሙዬ❤
አው እርጉዝ ናት ግን እኛ ሣናቅ😮 ለሚ ሥታረገዢ እንኳ ብትነግሪን😂😊 ምን ጣጣ አለው መተሽ ሠርብራይዝ ከምትይን ሆድሽን❤❤
ለሚ የሴቶች ተምሳሌት ደረጃ በደረጃ ስኬትሽን ጥንካሬሽን በተግባር ያሳየሽን አንች ነሽ ❤️❤️
ለሙ የኛ ጥንካሬ ነሺ ጀግና እኔማ ጎረቤትሺ መሆን እፈልጋለሁ ❤
❤❤❤❤❤Eagawo sinte new
ሰላማሽ ይብዛ ለምለምዬ ኢንሻአላህ እንገዛለን
ደሚርኝ 2:10
አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ያጀመዓ እንዴት ናችሁ በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
መተናል ገብተናል ሰላም ሰላም ብለናል ላይክ ሼር ለሙቲ ወው
ከተማው ውስጥ ነው ወይስ ወደ ገጠር
ለሚ ባካሽን ያን ማርክ ምክሪው ባካሽን ተጎዳ
ሳይት ፕላን አለው ስም ማዞር ሚቻል ከሆነ
የተንቢ ትመቸኛለች የቢዝነስ ሰው ነች #abimedia
ኧረ የተቢ እኔንም ገዢ አስማሚኝ አይይ አላቅሜ ስጠራራ የምኖረው ሳውዲ ነው እና የመጣሑት በደላላ ነው እደየን ጨርሸ ቶሎ ብየ ካለፍት ሰርቸ ደና መስመር ዳር ቦታ አግቸ ገዛሑ እና ወዲው ባመቱ ስራ ጀመርኩ ደሕና ቦታ ስለሖነ ፎቅና ምድር 80 ኒያ ቅጠል ቆርቆሮ አስመታሑ ግባታ ተጀመረ 😢በመሐል ሰው የለኝም እና ከተኮናተሩት ጋር አለመግባባት ተፈጠረ ቀረ በዛው ስቢቶ ተወደደ ጭራሽ ተቋረጠ በጣም ከፋኝ😢 ምላርግ ሸጨ ሌላ የተሰራ ልግዛ ደከመኝ የውነት ግን ይቅርታ ተበሳጭቸ ነው 😢
አይዘሸ
ወላሂ እኔ እገዛው ነበር ግን ከወሎ ቡታጀራ ይከብዳል ባሉን ከቡታጀራ አገባለሁ 😂😂
ጀግነ መሸ አለህ አለህ ይጨምርልሺ❤❤❤❤❤❤❤
ደሚርኝ 2:27
ካርታ የሌለው ቤት ምን አስትማመን አለው እየተፈረሰ አይደል
ለምድነው ትግራይ በንደዚ እንጨት ማይሰራው 🤔በብሎኬት አላልቅም አለኝ አደከመኝ
ለሙ ና አቡሽዬ አብረው ሊመጡ ነው እልልል እኛኮ አናይ😂😂😂
እእገሌን ዊ ነው ቡታው
Maberuuuuk
ወሎ ቢሆን እኔ ሙያ ጠካራነትን ለመማር
ለሙዬ የሆድሽን ልጅ በሰላም ይገላግልሽ
ክክክ ሆ
Erguz net ende
አግበታለችዴ😅
ኧርቦርጭነው እርጉዝአይደለችም ከዝህቀደምአይደለሁም ብላለችሁሉምእርጉዝሽይላሉ
ለሚ ሀድሽ ምድናት?
ቤት ማሰራት ይቻላል እንዴ አሁን
ዋጋችዉ ሥትነዉ ለሙ
በሆሣዕና ከተማ ፈልግልን
እስኪ ዉዴ በትንሽ ብር ትንሽ ካሬ ፈልጊልኝ ቤት ልገዛ ብዬ ልጄን ጥዬ አረብ አገር ምንም ቢሰራ ጠብ አይልም
ስንት ነዉ
ጀግና ነሽ እኮ
በጣም ቅናሽ ነው
ስልጥ ቅበት በዶ መሬት አሰይን
ገና ምኑ ተነካና ለሙዬ ብዙ ወጪ ይጠብቀዋል እኮ ውዴ በር የለው መስኮት የለው ኮሪንስ የለው ወለል የለው አረ ገና ብዙ ወጪ አለው ውድ ነው ያውም ቡታጅራ ላይ መዲና አይደለ ለምን አስወደድሺ ካንቺ ጎረቤት ለመሆን ቡታጅራ መምጣት ብቻ ነው የሚጠበቅብኝ ጎረቤቴ ስለሆንሽ አብሽሪ እንገናኛለን ❤
እእእእ የኛን ሀገር የዋጋ ውድነት መቸ አይሽ።ይህ በጣም ርካሽ ነው በደሴ እና በኮምቦልቻ ሲታይ።አልሀምዱሊላህ በሉ ተው ውሰዱን አብረን እንኑር።
@@tube-cw3po ለምን መስለሽ ውድ ነውያልኩት እኛ ሀገር እንዲህ ያለ ዋጋ የሚጠራለት ቤት በጣም ያለቀረት ነው በቅርቡ 100 ቆርቆሮ ቤት ውሀ ልክ ምርግ በር መስኮት የተወሰነ ወጪ ብቻ ሲቀረው ስምንት መቶ ሺህ ገዛነው ከኩሽና ውጪ ነው የምልሽ ይህ ገና ሌላ እጥፍ ወጪ ነው ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናልኔ ቆንጆ ነይ ወላሂ ሀገራችን ማንም የሚኖርባት ናት የኔ ጓደኞች ሁሉ የደሴ ልጆች ናቸው ስወዳችሁ እኮ ኡፍ
@@tube-cw3poሳህ አልሃምዱሊላህ ነይይይ አህለን እንቀበላለን
እሺ ብሩስ ስንት ነው
ግን ቡታጅራ በየት ነዉ እኛጋ ውድ ነው ቦታበቃ እዛ ልግባ ቦታ እስከ ሁለት ሀምሳ ከተገኘ
ደቡብ ክልል አድስ አባባ 130ኪሎ ያምወሰናው ከስልጤ ኦሮሞ ሀድያ ጎራቤተሞች ነቸው እንድገባሽ ማለት ነው በዬት በኩል ስትይ ነው አስ አባባ በጦም ቅርብ ነው
እኔማ መሬት ገዝቻለሁ ቡተጃረ ግን ቤት አልሰረሁም😢😢😢
የተንቢ ምርጧ እባክሽ ከአዲስ አበባ ቡታጀራ ለመኖር አስቤአለሁ ግን የማቀው ሰው ስለሌለ ፈራሁ እባክሽ መፍትሄ ካለሽ እህቴ😢
ኧረ ምንም አያስፈራው ቡቴ የሰላም ሀገር ነች አላህ ሁሉም ቦታ ሰላም ያርግልን
@@sitimossa906 አሜን ሁሉ ሰላም ይሁን ግን ማረፊያ ስለሌለኝ እንጂ ችግር አልነበረውም ለመከራየትም አንድ ሰው አብሮ ቢኖር የተሻለ ነው ብቻዬን ስለሆንኩ ነው የጠየኳት
ለሙዬ ❤
ስንት ነው 360 ካሬው
Wagaw set new
በጣም ጠንካራ ሴት
ብዙ ነገር መረጃ እየሰጠሽን ነውእናመሰግናለን
አሁን የጀመርኩት ስራ አለ
በቀጣይ ካንቺ ጋር መረጃ የምለዋወጣቸው ጥሩ ጥሩ ነገሮች አሉ
በርቺልን
𝓽𝓱𝓪𝓷𝓴𝓼.
እናመሰግናለን የተቢ እንደዚህ ዓይነት ስታቀርቢልን ደስ ይላል
በስደት አለም ያላችሁ የልባችሁን መሻት አምላክ ይሙላላችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ዋው በጣም ያምራል
አሜን አሜን አሜን
Ameeeen
🙏🙏🙏
🎉🎉🎉🎉 አሚን የኔ ውድ እኛ ለኛ እንመራረቅ እንጂ ማን ያስታውሰናል😢😢😢😢😢😢 እኔስ ከፍቶኛል
Ameen😊
አድኗቂሽ ነኝ ጎበዝ የስራ ሰው ነሽ በርቺ መምህራችን
ለሙየ ጀግና ለሠነፍ ሴቶች ልብ ነሽኮ❤❤
ለምለምዬ የእኔ ጀግና በርቺልኝ አላህ ይጠብቅሸ እወድሻለሁኝ የሴት ተምሳሌት ነሸ ❤❤❤❤
ሰላምሽ ይብዛልኝ ጄግናየ በጣም ምርጥ ቤት ነው ቡታጅራ መኖር ምኞቴ ነው ነገሮች ከተሳኩልኝ በጣም የምወደው ሀገር ነው በጣም ደስ ይላል ምርጥ እንዳንች ያለ የሴቶች ተምሳሌት ስለሆንሽ ጎረቤትሽ ብሆን ብየ ተመኘሁ ጠንካራ ነሽ በርች
አሪፍ ነው
በጣም ርካሽ ነው
good gob lemlem continue
ሰላምነው አርእንዲትሆኘቺየ ሑረያአአ አረመላበይን
በጣም ጥሩ ዋጋ ነው የዛ ሀገር ተዎላጆች ግዙ
ላንቺ ቀላል ሊሆን ይችላል
እኔ እዛ ሰፈር ነኝ እፈልገው ነበር ግን???
@@safaiaalyami6678 ህጋዊ ነው ወዬ
@@safaiaalyami6678ግን ምን እኔ ሚያስጨርስልኝ ሰው ቢኖር እገዛው ነበረ ግን 😢😢😢
እ@@safaiaalyami6678 እና ችግር አለው እዴ
@@safaiaalyami6678 በእናንተ በጣም ጡሩ ዋጋ ነዉ አረ በኛማ 140 ካሬ ነፃ መሬት ከ1, በላይ ነዉ
ሰላምሽ ይብዛ ውዴ❤❤❤❤
የኔ ዉድ ሀገርሸ ብቻነው ለማዳም ቅመምች ቤት እና ብታ ምታሳየ ሊላ ሀገር አትሂጅም ሰላም ሰሆን ሀገራችን
❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍ጎበዝ ጀግና ሴት ማለት እዳች ነው 💪💪💪💪💪
ለምየ አለባበስሽ ❤❤👌👌💞❤ ዛሬ
አንች ጎንደር ብትሆኝልኝ ደስታየ ነበር 900ሽ ብር ቆንጆ ነው ባገኘሁት ጎንደር በሆነልኝ እገዛው ነበር ❤ 😊
ዋውውውው በርች የእኔጀግና ትለያለሽ ለሙ🌹🌹🌹
ዋዉ ይገርማል በጣም ያምራል ስንት አልሽዉ ዋጋዉ
የኔ ጀግና በርቺ ውዴ ማአሻአላህ ብያለው
ደሚርኝ 1:26
ሰፋ ያለ መሬት ይገኛል ወይ ለከብት እርባታ የሚሆን?
ለሚ ቀሚስ ስለብሽ በጣም ነዉ እሚያምርብሽ የኡነት❤️
አደኛ ኮመች ጀግና የጀግና ዘር❤❤❤❤❤ ትሬፊ እዳቺ ጠካራ ሴት መሆን ምዬቴነው ክፉ አይካሸ ለሙዬ😢 ደምሩኝ እሰቲ
እኔ ወሎ ነኝ እራቀ እጅ እገዛው ነበር ኮቦልቻ እሚያቀርብ ሰው ፈልጊልን 👍
ሰላምሽ የብዛ ለሜዬ 🎉🎉🎉🎉🎉
LME..AMAZING..❤💪
የኔውድ ጀግና
ማሸአላህ እርካሽ ነወ ወላሂ😢
ማሻአላህ ዋጋው ሀሪፍ ነው
ደሚርኝ 1:45
በርቺ እህታችን ግን ቦታ የት አከበቢ ነው ? እስቲ ለኔም ካርታ እና ፕላን የለው ቤት ያልተሠራበት ቦታ እፈልጋለሁ?
ጎርደና ምንድነዉ
የኔ ጀግና በርቺ❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪
አሰላሙአለይኩምወረህመቱላሂወበረከቱሁ አህለንወሳህለን እካንደህናመጣሽ የኔ ውድ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ማሻላህ ተባረክአላህ አገራችን የኔልዩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደሚርኝ 3:00
ምንአለ ወሎ ቢሆንልኝ ይሄ😢😢 የኛሀገር ንቅለት ኧብታጅራ ጥሪኝ😍
እኔም😂 ምንአለ ደብረብርሃን ቢሆን እያልኩ ነበር ክክክ
እኮ መግዛት ትችያለሽ
@@zuzutube3698 ይሄን ያህል ሀገር እርቄ ንሮየን ወሎያርግልኝ ተወደደብየ ተቤተሠብ ልራቅ 😢
ወሎ እች ኩሽና እጅ መኖሪያ የሚርግ የለም
@@monamona4720 ለኛወርቃችናት ሴትነሽወንድ ወሎሁሉነገሯ ውድ የሆነው አመች ተፈላጊ ቶታናት ወሎ በዛም በዚሂም ኬኛኬኛ የሚሏት ልምንመሠለህ ወርቅስለሆነችነው አተ ኩሽና እራስ
ዋወወወ❤❤❤😂ማሻአላህ
ጎርደና ምንድን ነው
ወንድድሞሽን ረጋ በሉ በያቸው እንዳንቺ የሚስተምር ይስሩ
ለሙዬ በጣም አለሰ ችግሩ ጠባቦች ናቸው
እደው እኛጋለምድነው የተወደደው ቦታ እሯሱ በዘመህ ዋጋአየገኝም
ቡታጅራ የት አካባቢ ነው
900 መቶ ሽ ጎንደር የገበሬ 150 ካሬ 😢😢😢ገዛሁ ምን አለ እንደዚህ ቢሆንልን
ማሻ አሏህ ቆንጆ እና እርካሽ ነው። ኮንቦልቻ ህጋዊ ቦታ ሰርቪስ ብቻ ያለው ያውም አሮጌ ትናንት ዘመደ 2ሚለየን 200 ሺ ገዛች ።ተው ውሰዱን አብረን እንኑር።
አረ በአላህ ለኔም አፈላልጊልኝ ኮቻ መኖር ህልሜ ነው
እኔምህልሜነበር ግን በህልሜም አልገዛቦታ😅😅
Kezy yemkenis yelam lamisale bado maret❤
በኛ እራያቆቦ ቦታ በጣም ውድነው ካልሆነ በናንተ ሀገር ልግዛዴ ዋ እድሜየአለቀኮ ከሰእሀገር
አይዞሺ ውዴ መቅዴላ ነይ ለምለም ባሳየቺን ዋጋ ታገኛለሺ እርግጠኛነኝ ጉታጅራ ከምትሄጅ መቅዴላ ሀገርሺን ትመርጫለሺ❤
ጉታጀራ በዘር በሀይማኖት ፀብ ተፈጥሮ አይታወቅም የፍቅር ከተማ ናት እኛ ጋ ብትመጣም ችግር የለውም
@@zula983ምን ይታወቃል ማን እንደሀገር ከሌሎች እንማር
እዛው እራያሽ ላይ ከጠር ገዝተሽ ስሪ እናቴ ከወገንሽ ተማሪ
@@Samira1841Samira እውነት ነው መቅደላ በዚዋጋ ህጋዊ ቦታ አለ እኮተኮታለሁ
Wey agre semayu ersu des sel ♥️♥️
ሀጋዊ ነው ለሙዬ
ውዴኮ እስቲ እዛው አካባቢ ባዶ ቦታ መቶ አምሳ ካሬ ካለ ፈሊጊልኝ ይሄ አቅሜ አይችለውም ስሞትልሽ ተባበሪኝ ሰው የለኝም😢
እኔ ብገዛው ደስ ይለኝ ነበር ግን ቋሚ ሰው የለኝም አይ መድኃኔ አለም መቼ ነው ያሰብኩት የሚሳካው ጊዜ ለኩሉ እኔ ሀገር እስገባ ይሄን እድል አላገኘውም እህህህ ብቻ
የት ነሽ እማ ታማኚ ሠው የለሽም አይዞሽ
@MaryamDd-i3i ሳኡዲ ነው እማ የምኖረው
@tyurffg-bu5zy አይዋ እኔም ሳውዲ ነኝ የት ሀገር ነው ሀገረሽ ኮመትሽ በጣም ልቤን ነካው ማሪያምን ውዴ
የመጀመሪያ ዋጋስ ስንት ነው ለሙ🙄🙄🙄🙄
ጃግና ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ናሺ ዑኮ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
መጣን መጣን እንገዛለን ኢንሻ አላህ🎉🎉🎉🎉
ደሚርኝ 2:50
የመጀመርያው ዋጋው ስንት
ቤት እየስራሽ እየሽጥሽ ነው?ወይንስ የማን ነው?
❤እኔዝብየ ቡታጂራልግባጂ የኮቦልቻነገርማ ውሀያጣጣል😂
በጣም እኛ ጋ ባደዶ ቦታ ሚሊየን እየተሸጠ
አህለን ነይ በፍቅር እንቀበላለን
ኢንሻ አላህ ሰሞኑን እደውልልሻለው
ደሚርኝ 3:23
Lem Bafaxre please hossin hige
ወገው ስንት ነው
የመጀመሪያው ዋጋው ስንት ነው??
የ 70 ክጠል ቤት ሴራሚክ ለ ማሳራት ስንት ብር ይፈጃል
ዋጋው ስንት ነው አቺ ፊላፊት ያለውን ንገሪኝ
የኔጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤
ሥንትአልሽን የብሯነገር
ጥሎብኝ ሰወድሽ ለሙዬ❤
አው እርጉዝ ናት ግን እኛ ሣናቅ😮 ለሚ ሥታረገዢ እንኳ ብትነግሪን😂😊 ምን ጣጣ አለው መተሽ ሠርብራይዝ ከምትይን ሆድሽን❤❤
ለሚ የሴቶች ተምሳሌት ደረጃ በደረጃ ስኬትሽን ጥንካሬሽን በተግባር ያሳየሽን አንች ነሽ ❤️❤️
ለሙ የኛ ጥንካሬ ነሺ ጀግና እኔማ ጎረቤትሺ መሆን እፈልጋለሁ ❤
❤❤❤❤❤Eagawo sinte new
ሰላማሽ ይብዛ ለምለምዬ ኢንሻአላህ እንገዛለን
ደሚርኝ 2:10
አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
ያጀመዓ እንዴት ናችሁ በቅንነት ቤተሠብ እንሁን